አሜሪካ ለውጭ የምትሰጠውን እርዳታ ማቆሟ በተለይ በአፍሪቃ ሃገራት ከፍተኛ ግርታና ድንጋጤ ፈጥሯል። ለሁለተኛ ጊዜ ወደ የሥልጣን መንበር የመጡት የአሜሪካ… ...
የአውሮጳ ህብረት መሪዎች የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዩክሩኑን ጦርነት ለማስቆም ከሩሲያ መሪ ጋር በያዙት ዕቅድ ዙሪያ ለመምከር ነገ ሰኞ ፓሪ?… ...
በስድስት ወራት 89 ዳኞች ሥራ መልቀቃቸው ተነግሯል የክልሉ ዳኞች ያለመከሰስ መብት ተጠበቀላቸው በአማራ ክልል በፀጥታ ችግር ምክንያት ከ221 ፍርድ ቤቶች 39 ...
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ ይሳቅ ወልዳይ በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች ለእስር እንደተዳረጉ ተጠቆመ። ፓር?… ...
ኢትዮጵያ ለሱዳን የሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል 15 ሚሊዮን ዶላር መለገሷን ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ለሱዳኑ ጦርነት ተጎጂዎች የሰብዓዊ ድጋፍ ...
በታይላንድ በስደተኞች መጠለያ ታመው በአልጋ ላይ በኦክስጅን ዕርዳታ ይኖራሉ የተባሉ አንዲት የ71 ዓመት አረጋዊት ከሰሞኑ እስከ ወዲያኛው አሸልበዋል ...
በኢትዮጵያ ከሚገኙት አራት ዓለም አቀፍ ኤርፖርቶች መካከል የሆኑት የባህር ዳርና የድሬዳዋ ኤርፖርቶች፣ የአየር በረራዎች ቁጥጥር ክፍሎች ከጥር ወር 2017 ዓ.
በአዲስ አበባ ከተማ ለተሽከርካሪዎች ምቹ የሆኑ መንገዶችን እየተመለከትን ነው፡፡ ከአዳዲሶቹ መንገዶች ባሻገር አንዳንድ ነባር መንገዶች የማስፋፊያ ሥራ ...
የጋምቤላን ክልል ከሚያዋስነው ደቡብ ሱዳን የሚመጡ የሙርሌ ታጣቂዎች፣ በክልሉ በሚገኙ የኑዌርና የአኙዋ ዞኖች ላይ ጥቃት በመፈጸም፣ ሕፃናትንና ከብቶችን ...
የአፍሪካ ኅብረት 38ኛው የመሪዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ ሲካሄድ ብዙ ትዝ የሚሉ ጉዳዮች አሉ፡፡ እጅግ በጣም አሰልቺ፣ ውጣ ውረድ የበዛበትና ታላቅ ተጋድሎ ...